Soziale Unterstützung
በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የጀርመንን ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ ማህበራዊ ህይዎት ፣ ህግ እና የስራ ባህል እንዲያውቁ ማስቻል
Wirtschaftliche Stärkung
በጀርመን ፣ በኢትዮጽያ እንዲሁም በሌሎች ማህበረሰቦች ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስር እንዲጎለብት ማስቻል
Kulturelle & Bildungsinitiativen
የተለያዩ ባለሙያዎች (ዶክተሮችን ፣ መምህራንን ፣ ኢንጅነሮች …) ከኢትዮጵያን ጋር የልምድ እና የዕውቀት ልውውጥ እና ሽግግር እንዲያደርጉ ማስቻል
Unser Ansatz / our approach
Maßnahmen zu Verwirklichung der Satzungszwecke
In Deutschland
- Die Förderung des kulturellen Austausches zwischen der Bevölkerung Äthiopiens und Deutschlands.
- Der Verein setzt sich für eine soziale und politische Integration der ausländischen Mitbürger in die deutsche Gesellschaft ein.
- Aufklärung der in Deutschland lebenden Äthiopier über Deutschland insbesondere die Sprache, Kultur, Geschichte und das gesellschaftliche Leben.
- Förderung von Rehabilitation und Selbsthilfe Projekten
- Initiativen bei den ständigen Behörden, Verbänden und Parteien
- Austausch von Erfahrungen durch Entsendung von Experten, Ärzten, Lehrern und andere professionell Entwicklungskräfte.
- Durchführung und Veröffentlichung von Forschungspublikation äthiopischer Studien, Broschüren, Bücher, Übersetzungen, usw.
- በኢትዮጵያ እና በጀርመን ህዝብ መካከል የባህል ልውውጥን እንዲኖር ማስቻል
- በጀርመን ፣ በኢትዮጽያ እንዲሁም በሌሎች ማህበረሰቦች ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስር እንዲጎለብት ማስቻል
- በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የጀርመንን ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ ማህበራዊ ህይዎት ፣ ህግ እና የስራ ባህል እንዲያውቁ ማስቻል
- የመልሶ ማቋቋም እና የራስ አስቻይ ፕሮጀክቶችን ማካሄድ
- ከመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ማህበራት እና ፓርቲዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር
- የተለያዩ ባለሙያዎች (ዶክተሮችን ፣ መምህራንን ፣ ኢንጅነሮች …) ከኢትዮጵያን ጋር የልምድ እና የዕውቀት ልውውጥ እና ሽግግር እንዲያደርጉ ማስቻል
- በኢትዮጵያ ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶች እንዲካሄዱ እና እንዲታተሙ ማስቻል ፣ የውይይት መድረኮችን ማካሄድ
In Äthiopien
- Die Beschaffung finanzieller und materieller Unterstützung für die Entwicklungsarbeit in Äthiopien.
- Austausch von Erfahrungen durch Entsendung von Experten, Ärzten, Lehrern und andere professionell Entwicklungskräfte.
- Förderung von Rehabilitation und Selbsthilfe Projekten
- Unterstützung bei der Lösung sozialer, wirtschaftlicher, kultureller, bildungs- und gesundheitsbezogener Probleme der Äthiopier durch Beratung, Bereitstellung von Wissen, Ausrüstung, Werkzeugen, Materialien, Finanzen, Kurse, Seminare und Veranstaltungen.
- Die Bereitstellung von Lehrmitteln und Bildungseinrichtungen, die Fortbildung verschiedener Fachleute, die Förderung von Folkloregruppen und Künstlern, Kurse, Seminare und die Verbesserung der musikalischen Kunst und der Malerei und Konferenzen zur Erhaltung und Weiterentwicklung der Kultur Äthiopiens.
- Vorbereitung, Durchführung, Überwachung und Bewertung von Entwicklungsprojekten
- በኢትዮጵያ ለልማት ሥራ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ማሰባሰብ እና ማስተላለፍ
- የተለያዩ ባለሙያዎች (ዶክተሮችን ፣ መምህራንን ፣ ኢንጅነሮች …) ከኢትዮጵያን ጋር የልምድ እና የዕውቀት ልውውጥ እና ሽግግር እንዲያደርጉ ማስቻል
- የመልሶ ማቋቋም እና የራስ አስቻይ ፕሮጀክቶችን ማካሄድ
- በኢትዮጵያ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊ፣ ትምህርት እና ጤና ነክ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዙ የምክር፣ የእውቀት፣ የቁሳቁስ ፣ የፋይናንስ ድጋፎችን ማስተባበር
- የኢትዮጵያን ባህል እና ስነ ጥበብ እና ኪነ ጥበብ ለማስተዋወቅ እና ለማሳደግ የሚችሉ ተግባራትን ማከናወን ለምሳሌ የባህል ቡድኖችን መደገፍ እና የኢትዮጵያን ባህል ጥበቃና እድገት ላይ ያተኮሩ ኮንፈረንሶች።
- የልማት ፕሮጀክቶችን ማዘጋጀት፣ ትግበራ፣ ክትትል እና ግምገማ ማድረግ
Kontakt Uns
Wir freuen uns darauf, mit Ihnen ins Gespräch zu kommen und stehen für einen Austausch bereit.
